የሐዋርያት ሥራ 18:8 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 8 የምኩራብ አለቃው ቀርስጶስ+ ከቤተሰቡ ሁሉ ጋር በጌታ አመነ። መልእክቱን የሰሙ በርካታ የቆሮንቶስ ሰዎችም አምነው ይጠመቁ ጀመር።