የሐዋርያት ሥራ 22:16 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 16 ታዲያ አሁን ምን ትጠብቃለህ? ተነስና ተጠመቅ፤ ስሙንም እየጠራህ+ ኃጢአትህን ታጠብ።’+ ዕብራውያን 10:22 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 22 ከክፉ ሕሊና ለመንጻት+ ልባችንን ተረጭተን እንዲሁም ሰውነታችንን በንጹሕ ውኃ ታጥበን+ በቅን ልቦና እና በሙሉ እምነት ወደ አምላክ እንቅረብ።