1 ቆሮንቶስ 10:23 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 23 ሁሉም ነገር ተፈቅዷል፤ ሆኖም ሁሉም ነገር ይጠቅማል ማለት አይደለም። ሁሉም ነገር ተፈቅዷል፤ ሆኖም ሁሉም ነገር ያንጻል ማለት አይደለም።+