ሮም 14:8 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 8 ብንኖር የምንኖረው ለይሖዋ* ነውና፤+ ብንሞትም የምንሞተው ለይሖዋ* ነው። ስለዚህ ብንኖርም ሆነ ብንሞት የይሖዋ* ነን።+