-
ዘፀአት 21:10አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
10 ሌላ ሚስት ካገባም የመጀመሪያ ሚስቱ ምግቧ፣ ልብሷና የጋብቻ መብቷ ሊጓደልባት አይገባም።+
-
-
1 ቆሮንቶስ 7:5አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
5 አንዳችሁ ለሌላው የሚገባውን አትከልክሉ፤ እንዲህ ማድረግ የምትችሉት በጋራ ስምምነት የተወሰነ ጊዜ ለጸሎት ለማዋል ካሰባችሁ ብቻ ነው፤ ደግሞም ራሳችሁን መግዛት አቅቷችሁ ሰይጣን እንዳይፈታተናችሁ እንደገና አብራችሁ ሁኑ።
-