1 ቆሮንቶስ 7:39, 40 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 39 አንዲት ሚስት ባሏ በሕይወት ባለበት ዘመን ሁሉ የታሰረች ናት።+ ባሏ በሞት ካንቀላፋ ግን በጌታ ብቻ ይሁን እንጂ ከፈለገችው ሰው ጋር ለመጋባት ነፃ ናት።+ 40 እንደ እኔ ከሆነ ግን እንዳለች ብትቀጥል ይበልጥ ደስተኛ ትሆናለች፤ እኔ ደግሞ የአምላክ መንፈስ እንዳለኝ እርግጠኛ ነኝ። 1 ቆሮንቶስ 9:5 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 5 እንደ ሌሎቹ ሐዋርያትና እንደ ጌታ ወንድሞች+ እንዲሁም እንደ ኬፋ*+ አማኝ የሆነች ሚስት ይዘን የመዞር መብት የለንም?+
39 አንዲት ሚስት ባሏ በሕይወት ባለበት ዘመን ሁሉ የታሰረች ናት።+ ባሏ በሞት ካንቀላፋ ግን በጌታ ብቻ ይሁን እንጂ ከፈለገችው ሰው ጋር ለመጋባት ነፃ ናት።+ 40 እንደ እኔ ከሆነ ግን እንዳለች ብትቀጥል ይበልጥ ደስተኛ ትሆናለች፤ እኔ ደግሞ የአምላክ መንፈስ እንዳለኝ እርግጠኛ ነኝ።