1 ቆሮንቶስ 7:17 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 17 ያም ሆነ ይህ እያንዳንዱ ሰው ይሖዋ* በሰጠው ድርሻና አምላክ ሲጠራው በነበረበት ሁኔታ ይመላለስ።+ ለጉባኤዎችም ሁሉ ይህን መመሪያ እሰጣለሁ።