ዮሐንስ 8:36 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 36 ስለዚህ ወልድ ነፃ ካወጣችሁ፣ በእርግጥ ነፃ ትሆናላችሁ። ፊልሞና 15, 16 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 15 ምናልባት ለአጭር ጊዜ* ከአንተ ጠፍቶ የሄደው፣ ተመልሶ ለዘለቄታው የአንተ ሆኖ እንዲኖር ይሆናል፤ 16 ከእንግዲህ ወዲህ እንደ ባሪያ+ ሳይሆን ከባሪያ ይበልጥ እንደተወደደ ወንድምህ ነው፤+ በተለይ ለእኔ ተወዳጅ ወንድም ነው፤ ሆኖም በሰብዓዊ ግንኙነታችሁም ሆነ ከጌታ ጋር ባላችሁ ዝምድና ለአንተ ይበልጥ ተወዳጅ እንደሆነ ምንም ጥርጥር የለውም።
15 ምናልባት ለአጭር ጊዜ* ከአንተ ጠፍቶ የሄደው፣ ተመልሶ ለዘለቄታው የአንተ ሆኖ እንዲኖር ይሆናል፤ 16 ከእንግዲህ ወዲህ እንደ ባሪያ+ ሳይሆን ከባሪያ ይበልጥ እንደተወደደ ወንድምህ ነው፤+ በተለይ ለእኔ ተወዳጅ ወንድም ነው፤ ሆኖም በሰብዓዊ ግንኙነታችሁም ሆነ ከጌታ ጋር ባላችሁ ዝምድና ለአንተ ይበልጥ ተወዳጅ እንደሆነ ምንም ጥርጥር የለውም።