መዝሙር 82:1 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 82 አምላክ በመለኮታዊ ጉባኤ መካከል ይሰየማል፤*+በአማልክት* መካከል ይፈርዳል፦+ መዝሙር 82:6 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 6 “እኔም እንዲህ አልኩ፦ ‘እናንተ አማልክት* ናችሁ፤+ሁላችሁም የልዑሉ አምላክ ልጆች ናችሁ። ዮሐንስ 10:34, 35 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 34 ኢየሱስም እንዲህ ሲል መለሰላቸው፦ “በሕጋችሁ ላይ ‘“እናንተ አማልክት* ናችሁ” አልኩ’+ ተብሎ ተጽፎ የለም? 35 የአምላክ ቃል ያወገዛቸውን እሱ ‘አማልክት’+ ብሎ ከጠራቸውና ቅዱስ መጽሐፉ ሊሻር የማይችል ከሆነ
34 ኢየሱስም እንዲህ ሲል መለሰላቸው፦ “በሕጋችሁ ላይ ‘“እናንተ አማልክት* ናችሁ” አልኩ’+ ተብሎ ተጽፎ የለም? 35 የአምላክ ቃል ያወገዛቸውን እሱ ‘አማልክት’+ ብሎ ከጠራቸውና ቅዱስ መጽሐፉ ሊሻር የማይችል ከሆነ