-
የሐዋርያት ሥራ 17:28አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
28 ምክንያቱም ከእናንተ ባለቅኔዎች አንዳንዶቹ ‘እኛም የእሱ ልጆች ነንና’ ብለው እንደተናገሩት ሁሉ ሕይወት ያገኘነው፣ የምንንቀሳቀሰውና የምንኖረው በእሱ ነው።
-
-
ሮም 11:36አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
36 ምክንያቱም ሁሉም ነገር የተገኘው ከእሱ፣ በእሱና ለእሱ ነው። ለእሱ ለዘላለም ክብር ይሁን። አሜን።
-