የሐዋርያት ሥራ 13:2 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 2 እነዚህ ይሖዋን* እያገለገሉና* እየጾሙ ሳሉ መንፈስ ቅዱስ “በርናባስንና ሳኦልን አንድ ሥራ እንዲሠሩ ስለመረጥኳቸው ለዩልኝ”+ አለ።