ዘዳግም 25:4 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 4 “እህል እያበራየ ያለውን በሬ አፉን አትሰር።+ 1 ጢሞቴዎስ 5:18 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 18 የቅዱስ መጽሐፉ ቃል “እህል እያበራየ ያለውን በሬ አፉን አትሰር”፤+ እንዲሁም “ለሠራተኛ ደሞዙ ይገባዋል” ይላልና።+