-
ፊልጵስዩስ 4:15-17አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
15 እንዲያውም እናንተ የፊልጵስዩስ ወንድሞች፣ ምሥራቹን መጀመሪያ ከሰማችሁ በኋላ ከመቄዶንያ ስወጣ በመስጠትም ሆነ በመቀበል ረገድ ከእናንተ በስተቀር ከእኔ ጋር የተባበረ አንድም ጉባኤ እንዳልነበረ ታውቃላችሁ፤+ 16 በተሰሎንቄ በነበርኩበት ጊዜ የሚያስፈልገኝን ነገር ከአንዴም ሁለቴ ልካችሁልኛልና። 17 ይህን ስል ስጦታ ለማግኘት በመፈለግ ሳይሆን እናንተ የምታገኙት ጥቅም እንዲጨምር የሚያደርገውን ፍሬ ለማየት በመፈለግ ነው።
-