የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
አማርኛ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • ገላትያ 2:2
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    • 2 ሆኖም የሄድኩት በተገለጠልኝ ራእይ መሠረት ነበር፤ ከዚያም በአሕዛብ መካከል እየሰበክሁ ያለሁትን ምሥራች ከፍ ተደርገው በሚታዩት ወንድሞች ፊት አቀረብኩ። ይሁን እንጂ እየሮጥኩ ያለሁት ወይም የሮጥኩት ምናልባት በከንቱ እንዳይሆን ስለሰጋሁ ይህን ያስታወቅኳቸው ለብቻቸው ነበር።

  • ፊልጵስዩስ 2:16
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    • 16 ይህን የምታደርጉትም የሕይወትን ቃል አጥብቃችሁ በመያዝ ነው።+ ያን ጊዜ ሩጫዬም ሆነ ድካሜ ከንቱ ሆኖ እንዳልቀረ ስለምገነዘብ በክርስቶስ ቀን ሐሴት የማደርግበት ነገር ይኖረኛል።

  • ዕብራውያን 12:1
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    • 12 እንግዲያው እንዲህ ያለ ታላቅ የምሥክሮች ደመና በዙሪያችን ስላለልን እኛም ማንኛውንም ሸክምና በቀላሉ ተብትቦ የሚይዘንን ኃጢአት+ ከላያችን አንስተን እንጣል፤ ከፊታችን የሚጠብቀንን ሩጫም በጽናት እንሩጥ፤+

አማርኛ ጽሑፎች (1991-2025)
ውጣ
ግባ
  • አማርኛ
  • አጋራ
  • የግል ምርጫዎች
  • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
  • የአጠቃቀም ውል
  • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
  • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
  • JW.ORG
  • ግባ
አጋራ