የሐዋርያት ሥራ 17:32 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 32 እነሱም ስለ ሙታን ትንሣኤ በሰሙ ጊዜ አንዳንዶቹ ያሾፉበት ጀመር፤+ ሌሎቹ ግን “ስለዚሁ ጉዳይ በድጋሚ መስማት እንፈልጋለን” አሉት።