ዘኁልቁ 25:1 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 25 እስራኤላውያን በሺቲም+ ይኖሩ በነበረበት ጊዜ ሕዝቡ ከሞዓብ ሴቶች ጋር የፆታ ብልግና መፈጸም ጀመረ።+ ዘኁልቁ 25:9 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 9 በመቅሰፍቱ የሞቱት ሰዎች 24,000 ነበሩ።+