ኢሳይያስ 40:29 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 29 ለደከመው ኃይል፣ጉልበት ለሌላቸውም የተሟላ ብርታት* ይሰጣል።+ ፊልጵስዩስ 4:13 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 13 ኃይልን በሚሰጠኝ በእሱ አማካኝነት ለሁሉም ነገር የሚሆን ብርታት አለኝ።+