ዘዳግም 32:17 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 17 ለአምላክ ሳይሆን ለአጋንንት፣+ለማያውቋቸው አማልክት፣በቅርቡ ለተነሱ ለአዲሶች፣አባቶቻችሁ ለማያውቋቸው አማልክት ይሠዉ ነበር።