ሮም 14:6 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 6 አንድን ቀን የሚያከብር ለይሖዋ* ብሎ ያከብራል። ማንኛውንም ነገር የሚበላም አምላክን ስለሚያመሰግን ለይሖዋ* ብሎ ይበላል፤+ የማይበላም ለይሖዋ* ብሎ አይበላም፤ ይሁንና አምላክን ያመሰግናል።+ 1 ጢሞቴዎስ 4:3 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 3 እነዚህ ሰዎች ጋብቻን ይከለክላሉ፤+ እንዲሁም እምነት ያላቸውና እውነትን በትክክል የተረዱ ሰዎች ምስጋና አቅርበው እንዲበሏቸው+ አምላክ የፈጠራቸውን ምግቦች+ ‘አትብሉ’ ብለው ያዛሉ።+
6 አንድን ቀን የሚያከብር ለይሖዋ* ብሎ ያከብራል። ማንኛውንም ነገር የሚበላም አምላክን ስለሚያመሰግን ለይሖዋ* ብሎ ይበላል፤+ የማይበላም ለይሖዋ* ብሎ አይበላም፤ ይሁንና አምላክን ያመሰግናል።+
3 እነዚህ ሰዎች ጋብቻን ይከለክላሉ፤+ እንዲሁም እምነት ያላቸውና እውነትን በትክክል የተረዱ ሰዎች ምስጋና አቅርበው እንዲበሏቸው+ አምላክ የፈጠራቸውን ምግቦች+ ‘አትብሉ’ ብለው ያዛሉ።+