-
ሮም 14:9አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
9 ክርስቶስ የሞተውና ዳግም ሕያው የሆነው ለዚህ ዓላማ ይኸውም በሙታንም ሆነ በሕያዋን ላይ ጌታ ይሆን ዘንድ ነውና።+
-
-
ቆላስይስ 2:10አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
10 በመሆኑም የገዢነትና የሥልጣን ሁሉ ራስ+ በሆነው በእሱ አማካኝነት ሁሉንም ነገር አግኝታችኋል።
-