ሮም 10:4 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 4 የሚያምን* ሁሉ መጽደቅ ይችል ዘንድ+ ክርስቶስ የሕግ ፍጻሜ ነውና።+ 2 ቆሮንቶስ 5:21 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 21 እኛ በእሱ አማካኝነት በአምላክ ፊት ጻድቅ እንድንሆን+ ኃጢአት የማያውቀው+ እሱ ለእኛ የኃጢአት መባ ተደረገ።