ሮም 13:13 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 13 መረን በለቀቀ ፈንጠዝያና በስካር፣ ልቅ በሆነ የፆታ ግንኙነትና ማንአለብኝነት በሚንጸባረቅበት ድርጊት*+ እንዲሁም በጠብና በቅናት+ ሳይሆን በቀን ብርሃን እንደምንመላለስ በጨዋነት እንመላለስ።+ 1 ቆሮንቶስ 14:40 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 40 ሆኖም ሁሉም ነገር በአግባብና በሥርዓት ይሁን።+
13 መረን በለቀቀ ፈንጠዝያና በስካር፣ ልቅ በሆነ የፆታ ግንኙነትና ማንአለብኝነት በሚንጸባረቅበት ድርጊት*+ እንዲሁም በጠብና በቅናት+ ሳይሆን በቀን ብርሃን እንደምንመላለስ በጨዋነት እንመላለስ።+