1 ቆሮንቶስ 10:24 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 24 እያንዳንዱ ሰው ምንጊዜም የራሱን ጥቅም ሳይሆን የሌላውን ሰው ጥቅም ይፈልግ።+ ፊልጵስዩስ 2:4 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 4 ስለ ራሳችሁ ፍላጎት ብቻ ከማሰብ ይልቅ+ እያንዳንዳችሁ ለሌሎች ሰዎች ፍላጎትም ትኩረት ስጡ።+