ማቴዎስ 22:37 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 37 ኢየሱስም እንዲህ አለው፦ “‘አምላክህን ይሖዋን* በሙሉ ልብህ፣ በሙሉ ነፍስህና* በሙሉ አእምሮህ ውደድ።’+ ሮም 13:10 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 10 ፍቅር በባልንጀራው ላይ ክፉ አያደርግም፤+ ስለዚህ ፍቅር የሕግ ፍጻሜ ነው።+