ኢሳይያስ 53:9 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 9 ምንም ዓይነት በደል* አልፈጸመም፤እንዲሁም ከአንደበቱ የማታለያ ቃል አልወጣም፤+ሆኖም በሚሞትበት ጊዜ የመቃብር ቦታውከክፉዎችና+ ከሀብታሞች*+ ጋር ይሆናል።* ማቴዎስ 27:59, 60 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 59 ከዚያም ዮሴፍ አስከሬኑን ወስዶ በንጹሕ በፍታ ገነዘው፤+ 60 ከዓለት ፈልፍሎ በሠራው በራሱ አዲስ መቃብር ውስጥም አኖረው።+ ከዚያም አንድ ትልቅ ድንጋይ አንከባሎ የመቃብሩን ደጃፍ ዘጋውና ሄደ።
9 ምንም ዓይነት በደል* አልፈጸመም፤እንዲሁም ከአንደበቱ የማታለያ ቃል አልወጣም፤+ሆኖም በሚሞትበት ጊዜ የመቃብር ቦታውከክፉዎችና+ ከሀብታሞች*+ ጋር ይሆናል።*
59 ከዚያም ዮሴፍ አስከሬኑን ወስዶ በንጹሕ በፍታ ገነዘው፤+ 60 ከዓለት ፈልፍሎ በሠራው በራሱ አዲስ መቃብር ውስጥም አኖረው።+ ከዚያም አንድ ትልቅ ድንጋይ አንከባሎ የመቃብሩን ደጃፍ ዘጋውና ሄደ።