የሐዋርያት ሥራ 3:15 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 15 በአንጻሩ ግን የሕይወትን “ዋና ወኪል”*+ ገደላችሁት። አምላክ ግን ከሞት አስነሳው፤ እኛም ለዚህ ነገር ምሥክሮች ነን።+