-
የሐዋርያት ሥራ 7:59አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
59 እስጢፋኖስም እየወገሩት ሳለ “ጌታ ኢየሱስ ሆይ፣ መንፈሴን ተቀበል” ብሎ ተማጸነ።
-
-
1 ቆሮንቶስ 15:14አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
14 ክርስቶስ ካልተነሳ ደግሞ ስብከታችን ከንቱ ነው፤ እምነታችሁም ከንቱ ነው።
-