1 ቆሮንቶስ 15:24 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 24 ከዚያም ማንኛውንም መስተዳድር እንዲሁም ሥልጣንን ሁሉና ኃይልን አጥፍቶ መንግሥቱን ለአምላኩና ለአባቱ በሚያስረክብበት ጊዜ ፍጻሜ ይሆናል።+