-
ማቴዎስ 28:3አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
3 መልኩ እንደ መብረቅ ያበራ ነበር፤ ልብሱም እንደ በረዶ ነጭ ነበር።+
-
-
ሉቃስ 24:4አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
4 በሁኔታው ግራ ተጋብተው እያሉ የሚያንጸባርቅ ልብስ የለበሱ ሁለት ሰዎች ድንገት አጠገባቸው ቆሙ።
-