የሐዋርያት ሥራ 19:1 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 19 ከጊዜ በኋላ፣ አጵሎስ+ በቆሮንቶስ በነበረበት ጊዜ ጳውሎስ በመሃል አገር አቋርጦ ወደ ኤፌሶን ወረደ።+ በዚያም አንዳንድ ደቀ መዛሙርትን አገኘ፤