1 ቆሮንቶስ 15:58 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 58 ስለዚህ የተወደዳችሁ ወንድሞቼ፣ ጸንታችሁ ቁሙ፤+ አትነቃነቁ፤ እንዲሁም ከጌታ ጋር በተያያዘ በትጋት የምታከናውኑት ሥራ ከንቱ አለመሆኑን አውቃችሁ+ ምንጊዜም የጌታ ሥራ የበዛላችሁ ሁኑ።+ ፊልጵስዩስ 1:27 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 27 ብቻ አኗኗራችሁ ስለ ክርስቶስ ከሚገልጸው ምሥራች ጋር የሚስማማ ይሁን፤*+ ይህም መጥቼ ባያችሁም ሆነ ከእናንተ ብርቅ አንድ ላይ ሆናችሁ በምሥራቹ ላይ ያላችሁን እምነት ጠብቃችሁ ለመኖር በአንድ ነፍስ* በመጋደል በአንድ መንፈስ ጸንታችሁ መቆማችሁን+
58 ስለዚህ የተወደዳችሁ ወንድሞቼ፣ ጸንታችሁ ቁሙ፤+ አትነቃነቁ፤ እንዲሁም ከጌታ ጋር በተያያዘ በትጋት የምታከናውኑት ሥራ ከንቱ አለመሆኑን አውቃችሁ+ ምንጊዜም የጌታ ሥራ የበዛላችሁ ሁኑ።+
27 ብቻ አኗኗራችሁ ስለ ክርስቶስ ከሚገልጸው ምሥራች ጋር የሚስማማ ይሁን፤*+ ይህም መጥቼ ባያችሁም ሆነ ከእናንተ ብርቅ አንድ ላይ ሆናችሁ በምሥራቹ ላይ ያላችሁን እምነት ጠብቃችሁ ለመኖር በአንድ ነፍስ* በመጋደል በአንድ መንፈስ ጸንታችሁ መቆማችሁን+