የሐዋርያት ሥራ 4:29 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 29 አሁንም ይሖዋ* ሆይ፣ ዛቻቸውን ተመልከት፤ ባሪያዎችህም ቃልህን በፍጹም ድፍረት መናገራቸውን እንዲቀጥሉ እርዳቸው፤