የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
አማርኛ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • መዝሙር 118:22
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    • 22 ግንበኞች የናቁት ድንጋይ

      የማዕዘን ራስ ድንጋይ* ሆነ።+

  • ኢሳይያስ 28:16
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    • 16 ስለዚህ ሉዓላዊው ጌታ ይሖዋ እንዲህ ይላል፦

      “እነሆ፣ በጽዮን የመሠረት ድንጋይ ይኸውም የተፈተነ ድንጋይ፣+

      አስተማማኝ መሠረት+ ሆኖ የተጣለ ክቡር የማዕዘን ድንጋይ+ አኖራለሁ።

      በእሱ የሚያምን አይደናገጥም።+

  • ማቴዎስ 21:42
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    • 42 ኢየሱስም እንዲህ አላቸው፦ “እንዲህ የሚለውን የቅዱሳን መጻሕፍት ቃል አላነበባችሁም? ‘ግንበኞች የናቁት ድንጋይ፣ የማዕዘን ራስ ድንጋይ* ሆነ።+ ይህ የይሖዋ* ሥራ ነው፤ ለዓይናችንም ድንቅ ነው።’+

  • ኤፌሶን 2:20
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    • 20 እንዲሁም በሐዋርያትና በነቢያት መሠረት ላይ ተገንብታችኋል፤+ ዋናው የመሠረት ድንጋይ* ክርስቶስ ኢየሱስ ራሱ ነው።+

  • 1 ጴጥሮስ 2:6
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    • 6 ምክንያቱም ቅዱስ መጽሐፉ እንዲህ ይላል፦ “እነሆ፣ በጽዮን የተመረጠ ድንጋይ ይኸውም ክቡር የሆነ የማዕዘን የመሠረት ድንጋይ አኖራለሁ፤ ደግሞም በእሱ የሚያምን ሁሉ ፈጽሞ አያፍርም።”+

አማርኛ ጽሑፎች (1991-2025)
ውጣ
ግባ
  • አማርኛ
  • አጋራ
  • የግል ምርጫዎች
  • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
  • የአጠቃቀም ውል
  • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
  • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
  • JW.ORG
  • ግባ
አጋራ