-
ዮሐንስ 17:9አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
9 ስለ እነሱ እለምንሃለሁ፤ የምለምንህ ስለ ዓለም ሳይሆን አንተ ስለሰጠኸኝ ሰዎች ነው፤ ምክንያቱም እነሱ የአንተ ናቸው፤
-
-
2 ቆሮንቶስ 10:7አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
7 እናንተ የምትመለከቱት ውጫዊውን ነገር ብቻ ነው። ማንም ሰው የክርስቶስ ነኝ ብሎ በራሱ የሚተማመን ከሆነ እሱ የክርስቶስ እንደሆነ ሁሉ እኛም የክርስቶስ እንደሆን በድጋሚ ሊያጤን ይገባዋል።
-