1 ቆሮንቶስ 9:22 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 22 ደካሞችን እማርክ ዘንድ ለደካሞች ደካማ ሆንኩ።+ በተቻለ መጠን የተወሰኑ ሰዎችን አድን ዘንድ ለሁሉም ዓይነት ሰዎች ሁሉንም ነገር ሆንኩ።