2 ቆሮንቶስ 12:10 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 10 ስለሆነም ስለ ክርስቶስ ስል በድክመት፣ በስድብ፣ በእጦት፣ በስደትና በችግር ደስ እሰኛለሁ። ስደክም ያን ጊዜ ብርቱ ነኝና።+