ማቴዎስ 4:10 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 10 በዚህ ጊዜ ኢየሱስ “አንተ ሰይጣን፣ ከፊቴ ራቅ! ‘ይሖዋ* አምላክህን ብቻ አምልክ፤+ ለእሱም ብቻ ቅዱስ አገልግሎት አቅርብ’+ ተብሎ ተጽፏልና” አለው። ራእይ 12:7, 8 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 7 በሰማይም ጦርነት ተነሳ፦ ሚካኤልና*+ መላእክቱ ከዘንዶው ጋር ተዋጉ፤ ዘንዶውና መላእክቱም ተዋጓቸው፤ 8 ነገር ግን አልቻሏቸውም፤* ከዚያ በኋላም በሰማይ ስፍራ አልተገኘላቸውም።
7 በሰማይም ጦርነት ተነሳ፦ ሚካኤልና*+ መላእክቱ ከዘንዶው ጋር ተዋጉ፤ ዘንዶውና መላእክቱም ተዋጓቸው፤ 8 ነገር ግን አልቻሏቸውም፤* ከዚያ በኋላም በሰማይ ስፍራ አልተገኘላቸውም።