ዘሌዋውያን 26:11, 12 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 11 የማደሪያ ድንኳኔን በመካከላችሁ እተክላለሁ፤+ እኔም አልተዋችሁም።* 12 በመካከላችሁ እሄዳለሁ፤ አምላካችሁም እሆናለሁ፤+ እናንተ ደግሞ ሕዝቦቼ ትሆናላችሁ።+ ሕዝቅኤል 37:27 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 27 ድንኳኔ* ከእነሱ ጋር* ይሆናል፤ እኔም አምላካቸው እሆናለሁ፤ እነሱም ሕዝቤ ይሆናሉ።+
11 የማደሪያ ድንኳኔን በመካከላችሁ እተክላለሁ፤+ እኔም አልተዋችሁም።* 12 በመካከላችሁ እሄዳለሁ፤ አምላካችሁም እሆናለሁ፤+ እናንተ ደግሞ ሕዝቦቼ ትሆናላችሁ።+