ኢሳይያስ 52:11 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 11 እናንተ የይሖዋን ዕቃ የምትሸከሙ፣+ ገለል በሉ፣ ገለል በሉ፤ ከዚያ ውጡ፤+ ማንኛውንም ርኩስ ነገር አትንኩ!+ከመካከሏ ውጡ፤+ ንጽሕናችሁን ጠብቁ። ኤርምያስ 51:45 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 45 ሕዝቤ ሆይ፣ ከመካከሏ ውጡ!+ ከሚነደው የይሖዋ ቁጣ+ ሕይወታችሁን* ለማትረፍ ሽሹ!+ ራእይ 18:4 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 4 ከሰማይም ሌላ ድምፅ እንዲህ ሲል ሰማሁ፦ “ሕዝቤ ሆይ፣ የኃጢአቷ ተባባሪ መሆን የማትፈልጉና የሚደርስባት መቅሰፍት ተካፋይ መሆን የማትፈልጉ ከሆነ ከእሷ ውጡ።+
4 ከሰማይም ሌላ ድምፅ እንዲህ ሲል ሰማሁ፦ “ሕዝቤ ሆይ፣ የኃጢአቷ ተባባሪ መሆን የማትፈልጉና የሚደርስባት መቅሰፍት ተካፋይ መሆን የማትፈልጉ ከሆነ ከእሷ ውጡ።+