2 ሳሙኤል 7:14 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 14 አባት እሆነዋለሁ፤ እሱም ልጄ ይሆናል።+ ጥፋት በሚያጠፋበት ጊዜም በሰዎች በትር፣ በሰው* ልጆች አለንጋ እቀጣዋለሁ።+