-
1 ጢሞቴዎስ 3:9አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
9 የእምነትን ቅዱስ ሚስጥር በንጹሕ ሕሊና አጥብቀው የሚይዙ መሆን ይገባቸዋል።+
-
-
1 ዮሐንስ 3:3አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
3 በእሱ ላይ እንዲህ ያለ ተስፋ ያላቸው ሁሉ እሱ ንጹሕ እንደሆነ እነሱም ራሳቸውን ያነጻሉ።+
-