2 ቆሮንቶስ 2:4 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 4 ልቤ በብዙ መከራና ጭንቀት ተውጦ በብዙ እንባ የጻፍኩላችሁ እንድታዝኑ ሳይሆን+ ለእናንተ ያለኝን ጥልቅ ፍቅር እንድታውቁ ነው።