ማቴዎስ 8:20 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 20 ኢየሱስ ግን “ቀበሮዎች ጉድጓድ፣ የሰማይ ወፎችም ጎጆ አላቸው፤ የሰው ልጅ ግን ራሱን እንኳ የሚያሳርፍበት ቦታ የለውም” አለው።+ ፊልጵስዩስ 2:7 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 7 ከዚህ ይልቅ ራሱን ባዶ በማድረግ የባሪያን መልክ ያዘ፤+ ደግሞም ሰው ሆነ።*+