የሐዋርያት ሥራ 16:22 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 22 ሕዝቡም በአንድነት በእነሱ ላይ ተነሳ፤ የከተማዋ ሕግ አስከባሪዎችም ልብሳቸውን ከገፈፏቸው በኋላ በበትር እንዲደበደቡ አዘዙ።+