1 ቆሮንቶስ 4:11 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 11 እስከዚህ ሰዓት ድረስ እየተራብንና+ እየተጠማን፣+ እየተራቆትን፣ እየተደበደብንና*+ ቤት አጥተን እየተንከራተትን እንገኛለን፤