2 ቆሮንቶስ 2:4 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 4 ልቤ በብዙ መከራና ጭንቀት ተውጦ በብዙ እንባ የጻፍኩላችሁ እንድታዝኑ ሳይሆን+ ለእናንተ ያለኝን ጥልቅ ፍቅር እንድታውቁ ነው። ቆላስይስ 2:1 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 2 ለእናንተና በሎዶቅያ+ ላሉት እንዲሁም በአካል አይተውኝ ለማያውቁ* ሁሉ ስል ምን ያህል ብርቱ ትግል እያደረግኩ እንዳለሁ እንድትገነዘቡ እፈልጋለሁ።