2 ቆሮንቶስ 8:6 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 6 ስለዚህ ቲቶ+ ቀደም ሲል በእናንተ መካከል የልግስና ስጦታችሁን የማሰባሰቡን ሥራ እንዳስጀመረ ሁሉ ይህንኑ ሥራ ወደ ፍጻሜ እንዲያደርስ አበረታታነው።