ሉቃስ 22:31 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 31 “ስምዖን፣ ስምዖን፣ ሰይጣን ሁላችሁንም እንደ ስንዴ ያበጥራችሁ ዘንድ ጥያቄ አቅርቧል።+ 2 ጢሞቴዎስ 2:26 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 26 እነሱም ዲያብሎስ ፈቃዱን ያደርጉ ዘንድ በሕይወት እንዳሉ አጥምዶ እንደያዛቸው+ በመረዳት ወደ ልቦናቸው ተመልሰው ከእሱ ወጥመድ ሊወጡ ይችላሉ።