ዮሐንስ 12:40 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 40 “በዓይናቸው አይተውና በልባቸው አስተውለው እንዳይመለሱና እንዳይፈውሳቸው ዓይናቸውን አሳውሯል፤ ልባቸውንም አደንድኗል።”+