ኤፌሶን 6:21, 22 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 21 እንግዲህ ስለ እኔ እንዲሁም እያከናወንኩ ስላለሁት ነገር እናንተም እንድታውቁ የተወደደ ወንድማችንና በጌታ ታማኝ አገልጋይ የሆነው ቲኪቆስ+ ሁሉንም ነገር ይነግራችኋል።+ 22 በምን ዓይነት ሁኔታ ላይ እንዳለን እንድታውቁና ልባችሁን እንዲያጽናና ለዚሁ ዓላማ ስል ወደ እናንተ እልከዋለሁ። 1 ተሰሎንቄ 4:18 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 18 ስለሆነም በእነዚህ ቃላት ሁልጊዜ እርስ በርሳችሁ ተጽናኑ።
21 እንግዲህ ስለ እኔ እንዲሁም እያከናወንኩ ስላለሁት ነገር እናንተም እንድታውቁ የተወደደ ወንድማችንና በጌታ ታማኝ አገልጋይ የሆነው ቲኪቆስ+ ሁሉንም ነገር ይነግራችኋል።+ 22 በምን ዓይነት ሁኔታ ላይ እንዳለን እንድታውቁና ልባችሁን እንዲያጽናና ለዚሁ ዓላማ ስል ወደ እናንተ እልከዋለሁ።